አትሌት ገመቹ ጎዳና በ3ሺህ ሜትር መሰናክል የዳይመንድ ሊግ አጠቃላይ አሸናፊ ሆነ
አትሌት ገመቹ ጎዳና በ3ሺህ ሜትር መሰናክል የዳይመንድ ሊግ አጠቃላይ አሸናፊ ሆነ የ2026 ዳይመንድ ሊግ የዙር ውድድር ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያዊው አትሌት ገመቹ ጎዳና በወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል አጠቃላይ አሸናፊ ሆኗል። በመጀመሪያው ቀን የዙሪክ ዳይመንድ ሊግ የፍፃሜ ውድድር በ5ሺህ ሜትር አሸናፊ የነበረችውን ኢትዮጵያዊቷን አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉን ጨምሮ፣ አምስት አፍሪካውያን አትሌቶች አትሌቶች አጠቃላይ አሸናፊዎች ነበሩ። በሁለተኛው ዕለት ደግሞ ገመቹ ጎዳና ከኢትዮጵያ ሁለተኛ ከአፍሪካ ስድስተኛው የዳይመንድ ሊጉ አሸናፊ ሆኗል። ገመቹ ሞሮኳዊውን የዓለምና የኦሊምፒክ ሻምፒዮን ሱፊያን ኤል ባካሊ አስከትሎ ሲገባ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 8:08.67 ወስዶበታል። ሱፊያን ኤል ባካሊ 2ኛ፣ ኬንያዊው ሲሞን ኮዌች ደግሞ 3ኛ ሆነዋል። ሳሙኤል ፍሬው ሰባተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቅቋል።…
Read the full story at zena24now ↗