አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ለተሾሙት አቶ ሲራክ ግርማ ደማቅ አቀባበል አደረገ
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ለተሾሙት አቶ ሲራክ ግርማ ደማቅ አቀባበል አደረገ በቅርቡ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን የተሾሙት አቶ ሲራክ ግርማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና የሥራ አመራር አባላት በተገኙበት በዛሬው ዕለት በኃይሌ ሆቴል ደብረ ብርሃን የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው ''የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ የዳይሬክተሮች ቦርድ ትልቅ እምነት ጥሎብኝ ተቋሙን የመምራት ሃላፊነት ስለሰጠኝ ከልብ አመሰግናለሁ" ያሉት አቶ ሲራክ ግርማ የአኩፋዳን ማኅበረሰብ በመቀላቀላቸው ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀው'' የተጣለባቸውን ኃላፊነት በአግባቡ ለመወጣት ከመላው የተቋሙ ማኅበረሰብ ጋር በመሆን አኩፋዳን ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ እንደሚሰሩ ገልጸዋል። የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ የዳይክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ተፈራ ወንድማገኘሁ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗