በተከፈተው ተኩስ በቅርቡ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቃ ወደ ቤተሰቦቿ በመመለስ የነበረች ተመራቂ ህይወቷ አለፈ !
በተከፈተው ተኩስ በቅርቡ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቃ ወደ ቤተሰቦቿ በመመለስ የነበረች ተመራቂ ህይወቷ አለፈ ! በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በላይ አርማጭሆ ወረዳ ችራ ቀበሌ (አውሻሻ) ከጎንደር ወደ ወልቃይት/ዳንሻ ይጓዝ በነበረ አባዱላ የህዝብ ማመላለሻ... ተሽከርካሪ ላይ እገታ እና ዝርፊያ ለመፈጸም ከጫካ ተኩስ የከፈተ ተጠርጣሪ ከነጦር መሳሪያው በቁጥጥር ስር መዋሉን ተመልክቷል ። በተከፈተው ተኩስ በቅርቡ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቃ ወደ ቤተሰቦቿ በመመለስ ላይ የነበረች አንዲት ተማሪ ህይወቷ አልፏል። የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር አበበ ወዝያለው እንደገለጹት፣ ድርጊቱ ከተፈጸመ በኋላ የጸጥታ መዋቅሩ ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመቀናጀት... ባደረገው ፈጣን ከበባና የተኩስ ልውውጥ ተጠርጣሪውን ከእነ ጦር መሳሪያው መያዝ ተችሏል።በአሁኑ ወቅት በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ የምርመራ ሥራ እየተከናወነ…
Read the full story at addis_news ↗