216ኛው የለንደን ደርቢ አርሰናል ከ ቼልሲ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-06 09:03:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

216ኛው የለንደን ደርቢ አርሰናል ከ ቼልሲ ሁለቱ የባስክ ግዛት ተወላጆች እና አብሮ አደጎቹ ሚኬል አርቴታ እና ዣቢ አሎንስ በዓለም ትልቁ ሊግ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለት ትልልቅ ክለቦችን ይዘው ተፋጠዋል። እግር ኳስን በተወለዱበት አካባቢ በሚገኝው የአንቲጎኩ አካዳሚ የጀመሩት እና ለ6 ዓመት በዚሁ አካዳሚ አብረው የተጫውቱት አርቴታ እና አሎንሶ ለሪያል ሶሴዳድ ዋናው ቡድንም ተጫውተው አሳልፈዋል። በባየር ሊቨርኩሰን ድንቅ ጊዜ ካሳለፈ በኋላ በማድሪድ የተወሰን ጊዜ የቆየው ዣቢ አሎንሶ በቼልሲ ራሱን ለትልቁ ፈተና አዘጋጅቷል። በሊጉ የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎችን ያሸነፈው አሎንሶ፤ የመጀመሪያ ትልቁን ፈተና ዛሬ ይጋፈጣል። ምሽት 12፡30 በኤምሬትስ ከሊጉ ሻምፒዮን አርሰናል የሚያደርገው ጨዋታ ይጠበቃል። በተመሳሳይ አርሰናልም የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎችን ያሸነፈ ሲሆን በአሸናፊነቱ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]