በኮንጎ የሰርግ ድግስ ወደ ሀዘን ተቀየረ፡ የ22 ሰዎች ህይወት በእሳት አደጋ አለፈ
በኮንጎ የሰርግ ድግስ ወደ ሀዘን ተቀየረ፡ የ22 ሰዎች ህይወት በእሳት አደጋ አለፈ ትናንት ቅዳሜ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ዋና ከተማ ኪንሻሳ በሚገኘው ሊንግዋላ በተባለ አካባቢ በተካሄደ የሰርግ ስነ-ስርዓት ላይ በተነሳ ድንገተኛ የእሳት አደጋ የ22 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ደግሞ ለፅኑ ጉዳት ተዳረጉ። የአካባቢው አስተዳዳሪ ኖርበርት ሙሺንጋ እንደገለጹት አደጋው የተከሰተው ደስታቸውን ለማክበር በተሰበሰቡበት አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፡ የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል ስጋታቸውን ገልጸዋል። በርካታ ተጎጂዎች በአቅራቢያ ወደሚገኙ ህክምና መስጫዎች ተወስደው ድገተኛ ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል። እስካሁን የአደጋው መንስኤ በውል ያልታወቀ ሲሆን፡ ባለስልጣናት በኤሌክትሪክ መስመር መበላሸት ወይም በአዳራሹ ጌጣጌጦች ምክንያት ሊሆን ይችላል በሚል ሰፊ ምርመራ እያካሄዱ ነው።…
Read the full story at addis_news ↗