የክረምት በዓላት የአዲስ ዓመት የብሥራት ምልክት ናቸው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-06 09:04:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

የክረምት በዓላት የአዲስ ዓመት የብሥራት ምልክት ናቸው። የአማራ ክልል ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ የክረምት የአደባባይ በዓላት የማጠቃለያ መርኀ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ መልእክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ባሕላችን የአማራነት እና የኢትዮጵያዊነት መገለጫ መልክ ነው ብለዋል። ባሕላችን ሳይበረዝ ለቀጣዩ ትውልድ እንዲተላለፍ በጋራ መሥራት ያስፈልጋል ብለዋል። በአንድነት ስናከብር ልዩነታችንን በማራቅ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]