ካቮድ ኮመርሻል ለደንበኞቹ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖችንና የፈርኒቸር ምርቶችን  የሽልማት ዕጣ አወጣ

ZENA24NOWneutral2026-09-06 10:03:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

ካቮድ ኮመርሻል ለደንበኞቹ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖችንና የፈርኒቸር ምርቶችን የሽልማት ዕጣ አወጣ ካቮድ ኮመርሻል ሪል እስቴት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ሲተገብር የቆየውን የደንበኞች ማበረታቻ የሽልማት መርሃ ግብር የማጠቃለያ ዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓት አከናውኗል። በዚህ ወቅት የካቮድ ኮመርሻል ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የምወድህ ታደሰ እንደገለፁት ፣ የእጣ ማዉጣት መርሀ-ግብሩ ፍትሃዊ፣ ታማኝ እና ግልጽ በሆነ መልኩ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ጋር በመተባበር ተከናውኗል። በገዟቸው የሱቅ መለያ ኮድ (Shop Code) እና በሳይቱ ኮድ አማካኝነት ደንበኞች በዕጣው እንዲካተቱ ተደርጓል ያሉት ዋና ስራ አስፈፃሚው ካቮድ ኮሜርሻል የንግድ ቦታዎችን ከመገንባት ባለፈ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ በጎ ተፅዕኖ የመፍጠር አላማ እንዳለው አመልክተዋል። ካቮድ ኮመርሺያል የወደፊት የንግድ እይታውን…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]