ማንቸስተር ዩናይትድ በሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ውል ውስጥ ለሌላ አመት ለማራዘም ያለውን አማራጭ ለመጠቀም አቅዷል።

ETHIOEPLneutral2026-09-06 09:42:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

ማንቸስተር ዩናይትድ በሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ውል ውስጥ ለሌላ አመት ለማራዘም ያለውን አማራጭ ለመጠቀም አቅዷል። ዩናይትድ ሊሳንድሮን በቀላሉ ለመልቀቅ አላሰበም። የክለቡ አስተዳደር አሁንም መወሰን አለበት ፥ ተከላካዩን በቡድኑ ውስጥ ማቆየት ወይም መሸጥ ያስቡበት የሚለውን ሊያስብበት ይገባል። [ Sam Luckhurst, The Sun ] SHARE 📲 @EthioEpl

Read the full story at ethioepl ↗
AdYour ad here[email protected]