የጓሮ " ሌብነቶች " እና ማስፈራራቶች
የጓሮ " ሌብነቶች " እና ማስፈራራቶች የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ በግብር ተቆጣጣሪዎቹና በግብር ከፋዮች መካከል የሚደረጉ ሕገወጥ አሠራሮችን፣ ምዝበራንና የሙስና ቅሬታዎችን ለመግታት በሚል በቅርቡ አዲስ የቴክኖሎጂ ሥርዓት መዘርጋቱ ይታወሳል፡፡ በተቆጣጣሪዎች ደረት ላይ የሚገጠመውና ድምፅ እንዲሁም ምሥል በቀጥታ (Live Stream) ወደ ማዕከል የሚያስተላልፈው " የሰወነት ላይ ካሜራ " (Body-Worn Camera) ከተተገበረ ወዲህ የግብር ሰብሳቢነት አቅም ማደጉና ቅሬታዎች መቀነሳቸው ተነግሯል፡፡ ነገር ግን በተዘረጋው የቴክኖሎጂ መረብ ውስጥ ሳይያያዙ የሚያመልጡና ነጋዴውን ምሬት ውስጥ የከተቱ አዳዲስ " የጓሮ " ሌብነቶችና የማስፈራራት ሥልቶች መበራከታቸውን የሚጠቁሙ ቅሬታዎች መኖራቸውን ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል። ከካሜራ ጀርባ የሚደረግ የማስፈራራት እና የደላላ ሴራ በቦሌ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗