«ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቀዳሚዋ የስንዴ አምራች ሀገር አድርገናታል» ዶ/ር አብይ አህመድ
«ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቀዳሚዋ የስንዴ አምራች ሀገር አድርገናታል» ዶ/ር አብይ አህመድ ኢትዮጵያን ከልመናና ከጥገኝነት ነፃ በማድረግ በአፍሪካ ቀዳሚ የስንዴ አምራች ሀገር ማድረግ መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስቴሩ የጷጉሜን 1 የእምርታ ቀንን ባስተላለፉት መልዕክት፡- 📌 በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ወጪ ይደረግበት የነበረውን የስንዴ ገቢ በማስቀረት ሀገሪቱን የአፍሪካ ቀዳሚ ስንዴ አምራች ማድረግ ተችሏል። 📌 በስንዴ ምርት ሳይወሰን «ኢትዮጵያ ታምርት» በሚለው ንቅናቄ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥና አዳዲስ ኢንዱስትሪዎችን ማስፋፋት ላይ ትኩረት ይደረጋል። 📌 «ዛሬ እውነተኛውን ዓላማችንን እያረጋገጥን እንገኛለን፤ ከልመናና ከጥገኝነት በተላቀቀው አዲሱ መንገዳችን ነው» ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ #Wasu_Mohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇…
Read the full story at wasulife ↗