የአሜሪካ ልዑካን ከሞስኮ መልስ ወደ ኪየቭ ሊያቀኑ ነው‼
የአሜሪካ ልዑካን ከሞስኮ መልስ ወደ ኪየቭ ሊያቀኑ ነው‼ ትናንት በሞስኮ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር «ውጤታማ» ውይይት ያደረጉት በስቲቭ ዊትኮፍና ጃሬድ ኩሽነር የሚመሩት የአሜሪካ አደራዳሪዎች ዛሬ ዩክሬን ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ኩሽነር ውይይቱን «ወደ ፊት የሚያስጉዝ» ሲሉ የገለጹት ሲሆን፣ ዊትኮፍ በበኩላቸው ጦርነቱን በዲፕሎማሲ ለመጨረስ ሰፊ እድል መኖሩን ጠቁመዋል። #Wasu_Mohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗