ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ‼
ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ‼ በሸኖ አቅራቢያ በደረሰ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ‼ ዛሬ (01/13/18) ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ መስመር ሲጓዝ የነበረ «ኤፍኤምባሲ» የተባለ የሕዝብ ማጓጓዣ ልዩ ባስ በሸኖ ከተማ «አዳ ሀሮ» አካባቢ ከሚፈቀደው ፍጥነት በላይ ሲያሽከረክር በመገልበጡ 📌የ6 ሰዎች (2 ወንዶችና 4 ሴቶች) ሕይወት ሲያልፍ፣ 📌በ18 ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታውቋል። ተጎጂዎች በሸኖ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገላቸው ይገኛል።ለሟች ቤተሰቦች መጽናናትን፣ ለተጎዱት ምህረትን እንመኛለሁ። #Wasu_Mohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join…
Read the full story at wasulife ↗