አዲስ አበባ‼️
አዲስ አበባ‼️ "በአዲስ አበባ የክረምቱን ማብቃትና የጸደይ (ብራ) መግባት የሚያበስረውና የኦሮሞ ባህል የሆነው የጎቤ እና ሽኖዬ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።" ወጣቶች ባህላዊ አልባሳት አጊጠው በየጎዳናው፣ በታዋቂ ግለሰቦችና በመንግሥት ኃላፊዎች መኖሪያ ቤቶች በመዘዋወር መልካም ምኞት እየገለፁና ስጦታዎችን እየተቀበሉ ይገኛሉ። ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗