ከወራት በፊት ህይወቱ ያለፈዉ ብሪታንያ ናይጄሪያዊ ኢጎ ቲኒ የሞቱ ምክኒያት ከብልት ማስተለቅ ህክምና በኋላ የገጠመዉ ተጓዳኝ የጤና ችግር ነዉ ተባለ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-06 10:10:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከወራት በፊት ህይወቱ ያለፈዉ ብሪታንያ ናይጄሪያዊ ኢጎ ቲኒ የሞቱ ምክኒያት ከብልት ማስተለቅ ህክምና በኋላ የገጠመዉ ተጓዳኝ የጤና ችግር ነዉ ተባለ የድምጻዊ ዴቪዶ የቅርብ ጓደኛ ነበር የተባለዉና በናይጄሪያ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ እዉቅና ያለዉ ኢጎ ቲኒ በመጋቢት ወር ነበር በ 43 አመቱ ህይወቱ ማለፉ የተሰማዉ። የጎልማሳዉ ታዋቂ ሰዉ ህልፈት እስካሁን ይፋ ሳይደረግ ቆይቶ የነበረ ቢሆንም ምክኒያቱ ከታወቀ በኋላ የአለም መገናኛ ብዙሃንን ትኩረት ስቧል። ግለሰቡ ህይወቱ ከማለፉ በፊት በታይላንድ ባንክሆክ የብልቅ ማስተለቅ ህክምና አድርጎ ነበር ተብሏል። ግለሰቡ ከህክምናዉ በኋላ የልብ ህመም አጋጥሞት ነበር ተብሏል። በተጨማሪም በህክምዉ ሀኪሞች ተጠቅመዉት የነበረዉ 40 ሚሊ ሊትር ሀይሉሮኒክ የተሰኘ አሲድ በሳንባዉ ላይ ተገኝቷል መባሉ ተሰምቷል። ግለሰቡ ህይወቱ ከማለፉ በፊት ማሳጅ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]