የአሜሪካ የግሪን ካርድ ሎተሪ ዕድለኞች የፍርድ ቤት ድል እና አዲስ እገዳ
የአሜሪካ የግሪን ካርድ ሎተሪ ዕድለኞች የፍርድ ቤት ድል እና አዲስ እገዳ የአሜሪካ ፌዴራል ፍርድ ቤት በኢትዮጵያና በሌሎች አፍሪካ ሀገራት የዲቪ ሎተሪ ዕድለኞች ላይ ተጥሎ የነበረውን ገደብ ውድቅ በማድረግ ውሳኔ አሳለፈ። በካሊፎርኒያ የፌዴራል ፍርድ ቤት ዳኛ ኤድዋርድ ዳቪላ የቪዛ ሂደቱን አግደው የነበሩ መመሪያዎችን በጊዜያዊነት እንዲቆሙ ወስነዋል። ይህ ውሳኔ በዲቪ-2026 ፕሮግራም ከተመዘገቡት ከ53 ሺህ በላይ አፍሪካውያን መካከል ከ3 ሺህ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 41 ሺህ የሚጠጉ አመልካቾች ተስፋ የፈነጠቀ ነው። ሆኖም ይህን ፍትህ ተከትሎ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ከጸጥታ ስጋት ጋር በተያያዘ የቪዛ አሰጣጡን በድጋሚ ማገዱ አዳዲስ ስጋቶችን ፈጥሯል። አመልካቾች ሰነዶችን ማቅረብ እና ቃለ መጠይቅ ማድረግ ቢችሉም፣ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከመጠናቀቁ…
Read the full story at addis_news ↗