እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ፣ በክቡር ልጅሽ ፊት አማልጂን፤ከኃጢአት፣ከፈተናና ከመከራ ሁሉ ጠብቂን🙏

ADDIS_NEWSneutral2026-09-06 12:09:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ፣ በክቡር ልጅሽ ፊት አማልጂን፤ከኃጢአት፣ከፈተናና ከመከራ ሁሉ ጠብቂን🙏 በመጽሐፍ ቅዱስ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ያህል ትንቢት የተነገረላት ስለእርሷ የተጻፈላት ሴት የለችም። በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ብዙ ምሳሌዎች ተጠቅሰዋል፤ የኖኅ መርከብ፣ ሰላማዊት ርግብ፣ የአብርሃም ድንኳን፣ ሙሴ በሲና ያያት ሐመልማል፣ ጽላተ ሙሴ፣ የኢያሱ የምስክርነት ሐውልት፣ የኤልያስ የወርቅ መሶብ፣ የአሮን በትረ፣ የጌዴዎን ፀምር፣ የኖኅ የቃል ኪዳኑ ቀስተ ደመና፣ ያዕቆብ በፍኖተ ሎዛ ያያት መሰላል፣ የነቢዩ ኤልሳዕ ማሰሮና ሌሎች ምሳሌዎች በሰፊው የተነገሩላት የተጻፉላት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት። ቤተ ክርስቲያን እርስዋን ለመጥራት የምትጠቀምባቸው ቅጽል ስሞቿና ውዳሴዎቿ ምንኛ ድንቅ ቢሆኑ በመጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ገላጭነት በቅዱሳን የተነገሩ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]