የአሜሪካ የዜግነትና የኢሚግሬሽን አገልግሎት፣ አዲስ አበባ ውስጥ ዓለማቀፍ ቢሮውን ሊከፍት ነው። የተቋሙ አዲሱ ቢሮ በቀጣዩ ሳምንት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር መስሪያ ቤቱ ሰሞኑን ባሠራጨው መረጃ ገልጧል። ቢሮው፣ ወደ አሜሪካ የሚጓዙ የውጭ አገር ዜጎችን ሠነዶች የማረጋገጥ፣ የሠነድ ማጭበርበር ድርጊቶችን የመመርመርና የስጋ ዝምድናን ለማረጋገጥ የሚረዱ የዘረመል መረጃዎችን የማጠናቀር ሃላፊነት ይኖረዋል ተብሏል። እነዚህ ሥራዎች እስካሁን በዋናነት ሲከናወኑ የቆዩት፣ በውጭ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-06 12:11:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአሜሪካ የዜግነትና የኢሚግሬሽን አገልግሎት፣ አዲስ አበባ ውስጥ ዓለማቀፍ ቢሮውን ሊከፍት ነው። የተቋሙ አዲሱ ቢሮ በቀጣዩ ሳምንት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር መስሪያ ቤቱ ሰሞኑን ባሠራጨው መረጃ ገልጧል። ቢሮው፣ ወደ አሜሪካ የሚጓዙ የውጭ አገር ዜጎችን ሠነዶች የማረጋገጥ፣ የሠነድ ማጭበርበር ድርጊቶችን የመመርመርና የስጋ ዝምድናን ለማረጋገጥ የሚረዱ የዘረመል መረጃዎችን የማጠናቀር ሃላፊነት ይኖረዋል ተብሏል። እነዚህ ሥራዎች እስካሁን በዋናነት ሲከናወኑ የቆዩት፣ በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ አማካኝነት ነበር። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]