የጣሊያን ሴሪኤ የሦሥተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-06 10:41:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጣሊያን ሴሪኤ የሦሥተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል። ምሽት 3፡45 ላይ በአሊያንዝ ስቴድየም ጁቬንቱስ ከኤስሚላን ደግሞ ተጋጣሚዎች ናቸው። ሁለቱም ክለቦች ሁለቱን የመጀመሪያ ጨዋታዎች ማሸነፋቸው ለጨዋታው ትኩረት እንዲሰጠው አድርጎታል። በሁሉም የውድድር መድረኮች 74 ጨዋታወች አድርገው ጁቬንቱስ 33ቱን በማሸነፍ ቀዳሚ ነው። #አሚኮ #ስፖርት🇪🇹 #ባሕር_ዳር #ጳጉሜን_01_2018_ዓ_ም በዳናይት ሲሳይ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]