ከችግር ቆጣሪነት ወደ ድንቅ መዳረሻነት – የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሕዳሴ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-06 11:42:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከችግር ቆጣሪነት ወደ ድንቅ መዳረሻነት – የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሕዳሴ ኢትዮጵያ ታሪካዊ፣ ተፈጥሯዊና ባሕላዊ ጸጋዎቿ ሳይነኩ ለዓመታት ተቀምጠው የቱሪዝም ዘርፉም ለሀገር ዕድገት የሚጠበቅበትን ያህል ሳያበረክት ቆይቷል። ቀደም ሲል ሀገራችን በውጭው ዓለም በረሃብና በችግር ትርክት ብቻ ትታወቅ የነበረችበትን የተሳሳተ ገጽታ መቀየርም ትልቅ ፈተና ነበር። ሆኖም ይህንን አካሄድ በአዲስ ዕይታ በመቀየር ዘርፉን የሀገሪቱ “አዲሱ የኢኮኖሚ ሞተር” ለማድረግ ሰፊ እንቅስቃሴ ተደርጓል። ጠቅላይ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]