የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ተጠባቂ መርሀግብር ዛሬ አመሻሽ ይደረጋል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-06 12:08:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ተጠባቂ መርሀግብር ዛሬ አመሻሽ ይደረጋል። በለንደን ደርቪ አርሰናል ከቼልሲ ይጫዎታሉ። በኤምሬትስ ስፔናውያን አሰልጣኞች ሚኬል አርቴታ ከ ጃቪ አሎንሶ በታክቲክ ይፋጠጣሉ። ሁለቱም ቡድኖች የፕሪሚየር ሊግ ጅማሯቸውን አሳምረዋል። ሁለት ሁለት ጨዋታ ያሸነፉት ቡድኖች የድል መንገድን ለማስቀጠል የሚደረግ ፍልሚያ ነው። ሰአቱ አመሻሽ 12:30 በቀጥታ በአሚኮ ራዲዮ እና ኤፍ ኤም ጣቢያዎች እንዲሁም በድረ ገፅ በመላው አለም አለን። በመለሠ ግዛቸው አሚኮ ስፓርት

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]