በደቡብ ጎንደር ዞን ያለውን ሰፊ የብረት ማዕድን እና የድንጋይ ከሰል ሃብት ለማውጣት ጥረት እየተደረገ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-06 12:18:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደቡብ ጎንደር ዞን ያለውን ሰፊ የብረት ማዕድን እና የድንጋይ ከሰል ሃብት ለማውጣት ጥረት እየተደረገ ነው። በደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር አዘጋጅነት “የኢትዮጵያ ማንሰራራት” በሚል መሪ መልዕክት ከዞኑ የመምሪያ ኀላፊዎች ጋር የዕመርታ ቀን የምክክር መድረክ ተካሂዷል። የምክክር መድረኩ የዞኑን እምቅ ሃብቶች በሳይንሳዊ መንገድ በማልማት እና ምርታማነትን በእጥፍ በማሳደግ በራስ አቅም ለመቆም የሚያስችሉ አዳዲስ ስልቶችን በመንደፍ ወደ ተግባር ለመግባት ያለመ ነው። ከውይይት መድረኩ ጎን ለጎን በዞኑ የሚገኙ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]