ከጦር መርከቦች እስከ ወርቃማ አዳራሽ፤ ትራምፕ

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-06 12:35:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከጦር መርከቦች እስከ ወርቃማ አዳራሽ፤ ትራምፕ ሁሉም ነገር በስማቸው እንዲጠራ ይፈልጋሉ "እኔ ከሄድኩ በኋላ የሚያስታውሰኝ የለም" ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኙ ትላልቅ ሕንፃዎችና መታሰቢያዎች ላይ ስማቸውን ለማስጻፍ አጣዳፊ ሥራ ውስጥ መሆናቸውን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል። ትራምፕ ከኒውዮርክ ማጋዚን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ «እኔ ከሄድኩ በኋላ ስሜን ማንም አይጽፈውም» ሲሉ እውነቱን ተናግረዋል። አሁኑኑ ስማቸው እንዲነሳ በማሰብም በሕንፃዎች፣ በፖሊሲዎች፣ በሳንቲሞችና በጦር መርከቦች ላይ ስማቸውንና ምስላቸውን እያስቀመጡ ይገኛሉ። ከእነዚህ ሥራዎቻቸው መካከል ትልቁ የኋይት ሀውስን አንድ ክንፍ በማፍረስ እየገነቡት ያለው ወርቃማ የመዝናኛ አዳራሽና የጦር ማዕከል ነው። ጥይት የማይበሳውና ከመሬት በታች ምሽግ ያለው ይህ ትልቅ ሕንፃ፣ የእሳቸውን ስም ሊይዝ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]