“ዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ተቋማዊ ሪፎርም በመሥራት የክልሉን ምጣኔ ሀብታዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይኖርበታል” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
“ዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ተቋማዊ ሪፎርም በመሥራት የክልሉን ምጣኔ ሀብታዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይኖርበታል” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ግምገማ፣ የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እና የማጽደቅ መረሐ ግብር በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር እና የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የቦርድ ሠብሣቢ አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት ኢንቨስትመንት ሆልዲንጉን በመደገፍ፣ በማጠናከር እና ውጤታማ በማድረግ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር ዘላቂ…
Read the full story at amharamassmedia ↗