የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ወደ አሜሪካ አቀኑ‼

WASULIFEneutral2026-09-06 15:11:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ወደ አሜሪካ አቀኑ‼ የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አሜሪካ (ዋሺንግተን) ማቀናታቸው ተገለጠ። 📌 ፕሬዝዳንቱ በአሜሪካ ቆይታቸው የሶማሊላንድን የእውቅና ጥያቄ (የሀገር ነጻነት) አሜሪካ እንድትቀበል ከተለያዩ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ጋር ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። 📌 በዚያ ከሚኖሩ የሶማሊላንድ ዜጎች ጋርም በዚሁ ጉዳይ ላይ ምክክር እንደሚያደርጉ ተመላክቷል። 📌 የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ጉዞን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥትም በተመሳሳይ ሁኔታ ቡድን (ልዑክ) ወደ አሜሪካ መላኩ ታውቋል። ይህ የሶማሊላንድ ዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴ በቀጣይ በቀጣናው እና በኢትዮጵያ የባህር በር ጥረት ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ በቅርበት የሚከታተሉት እንደሚሆን ተጠቅሷል። #Wasu_Mohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]