ማንችስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተን ነጥብ ተጋሩ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-06 15:20:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

ማንችስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተን ነጥብ ተጋሩ። በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሦሥተኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ኤቨርተን ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያደረጉት ተጠባቂ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል። ማንችስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተን 2ለ2 ነው የተለያዩት። ለማንችስተር ዩናይትድ ብራያን ምቤውሞ እና ቤንጃሚን ሼሽኮ ግቦቹን ሲያስቆጥሩ ለኤቨርተን ታይለር ጆርጅ እና አይንስሊ ሜትላንድናይልስ ግቦቹን አስቆጥረዋል። #EPL #Everton #ManchesterUnited #PremierLeague #አሚኮ #ስፖርት🇪🇹 #ባሕር_ዳር #ጳጉሜን_01_2018_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]