የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሀገር የሚጠብቅ ብቻ ሳይኾን አምራች ኀይልም ነው።
የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሀገር የሚጠብቅ ብቻ ሳይኾን አምራች ኀይልም ነው። የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊቱ ሀገር የሚጠብቅ ብቻ ሳይኾን አምራች ኀይል መኾኑን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የግብርና ልማት ተሞክሮ አሳይቷል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች “ጳጉሜን 1 የዕመርታ ቀን” በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ምዕራብ ዕዝ ባሕር ዳር በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤቱ ግቢ ውስጥ በግብርና ዘርፍ እያከናወናቸው የሚገኙ ልማቶችን ጎብኝተዋል።…
Read the full story at amharamassmedia ↗