አቶ አማኑኤል አሰፋ ምን አሉ❓
አቶ አማኑኤል አሰፋ ምን አሉ❓ የፌደራል መንግሥቱ የኢትዮጵያ ህዝብ የህልውና አደጋ በመሆኑ በትግል መገርሰስ ያለበት ሀይል ነው:-የህወሓት ምክትል ፕረዚደንት አቶ አማኒኤል አሰፋ‼️ አቶ አማኒኤል አሰፋ ዛሬ ጳጉሜ 1/2018 ዓ.ም ምሽት ከትግራይ ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ የፌደራል መንግስቱ ወንጀለኛ እና ሰላማዊ ንግግር ማድረግ የማይችል ሀይል በመሆኑ በኢትዮጵያ ትብብር ሀይሎች መወገድ ያለበት እንደሆነ ስምምነት ላይ መደረሱም ገልፀዋል። አቶ አማኑኤል፣ የኢትዮጵያ ህዝብ አሁናዊ ትግልም አብዪ አህመድ በሌላ ሰው የመቀየር እና ግለ ሰዎች በስልጣን የመቀያየር ጉዳይ ሳይሆን እውነተኛ ለውጥ የመምጣት ትግል ነው ብሏል። አቶ አማኑኤል አሰፋ ይህንን ማለታቸው በፌደራል መንግሥቱ እና በህወሓት መካከል እየተወራ ያለውን የድርድር ተስፋ ያጨለመ ሆኗል። የቀድሞ የናይጄሪያ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗