16 አዳዲስ መርከቦች ሊገዙ ነው‼️
16 አዳዲስ መርከቦች ሊገዙ ነው‼️ የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የውጪና ገቢ ንግድን ለማቀላጠፍ በ83 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ወጪ 16 አዳዲስ መርከቦችን ለመግዛት ማቀዱን አስታወቀ፡፡ የተቋሙ የዕቅድና ክትትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ስንታየሁ ኃይለማርያም እንደገለፁት፤ ግዥው በቀጣይ አምስት ዓመታት የሚፈፀም ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት የስድስት መርከቦች ግዥ ሂደት ተጀምሯል፡፡ ሃገሪቱ አሁን ካሏት 10 መርከቦች በተጨማሪ የሚገዙት እነዚህ አዳዲስ መርከቦች፣ ከ50 ሺህ እስከ 63 ሺህ ቶን የመጫን አቅም ያላቸውና ከቀድሞቹ በእጥፍ የሚበልጡ ግዙፍ መርከቦች ናቸው፡፡ መርከቦቹ ስትራቴጂካዊ ግብዓቶችን በፍጥነት ለማጓጓዝ ጉልህ ድርሻ አላቸው፡፡ ተቋሙ በበጀት ዓመቱ 3 ነጥብ 9 ሚሊዮን ቶን ዕቃ ማጓጓዝ መቻሉና አገሪቱ የባሕር በር ባለቤት የመሆን ሕልሟን ለማሳካት የምታደርገውን ጥረት…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗