አቶ ልደቱ አያሌው የሙዚቃ አልበም ሊለቁ መሆኑን ይፋ አድጉ

ZENA24NOWneutral2026-09-06 19:45:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

አቶ ልደቱ አያሌው የሙዚቃ አልበም ሊለቁ መሆኑን ይፋ አድጉ ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው ለአዲስ አመት ፤ "ሀሳብን በዜማ" የሚል የሙዚቃ አልበም ሊያወጡ መሆኑን መናገራቸውን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል። ፖለቲከኛው አዲስ የከፈቱትን የዩቲዩብ ገጽ ይፋ ባደረጉበት ወቅት እንዳሳወቁት የሙዚቃ አልበሙን ያዘጋጁት አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በመጠቀም መሆኑን ተናግረዋል። አቶ ልደቱ ምናልባትም በኢትዮጵያ ከፖለቲካ ወደ ሙዚቃ የሚመጡ የመጀመሪያው ሰዉ ሳይሆኑ አይቀሩም። #ዳጉ_ጆርናል

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]