የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ፡- ✅ከጠዋቱ 2፡00-9፡30 👉ጎፋ ካምፕ ፣ ሀዋርያው ቸርች ፣ ኪዳነምህረት ቤተ ክርስቲያን፣ መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ መብራት ፣ ቆሬ አደባባይ ፣ አሚጎ ኮንዶሚንየም በከፊል፣ ፋና ት/ቤት እና አካባቢው፣ 👉ኮዬ 05 ፕሮጀክት 16 በከፊል፣ ፕሮጀክት 12 ፣ ፕሮጀክት 17 እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡ ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗