በመዲናዋ ለአዲስ ዓመት በዓል የመሰረታዊ ፍጆታ እቃዎች አቅርቦት
አዲስ አበባ ጳጉሜን 2 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለመጪው አዲስ ዓመት በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ እየቀረቡ ነው ፋና ዲጂታል በላፍቶ ሁለገብ ገበያ ማዕከልና ሌሎች አካባቢዎች ባደረገው ቅኝት ለዘመን መለወጫ በዓል መሰረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች በበቂ ሁኔታ ለሸማቹ ሕብረተሰብ ተደራሽ እየሆኑ ነው ነዋሪዎች ለበዓል የሚሆኑ መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን በተለያዩ አካባቢዎች … The post በመዲናዋ ለአዲስ ዓመት በዓል የመሰረታዊ ፍጆታ እቃዎች አቅርቦት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗