"ተማሪዎችን አልመድብም"ትምህርት ሚኒስቴር

WASULIFEneutral2026-09-07 09:06:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ተማሪዎችን አልመድብም"ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የሚገኙ የመቀሌ፣ አክሱም፣ አዲግራት እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች ግቢዎች ከማንኛውም ወታደራዊ ኃይልና የትጥቅ እንቅስቃሴ ነፃ እንዲሆኑ ጥብቅ ማሳሰቢያ አስተላለፈ። ሚኒስቴሩ በላከው ደብዳቤ፣ በካምፓሶቹ ውስጥ የወታደራዊ አካላት መኖራቸው የተማሪዎችንና የሰራተኞችን ደህንነት አደጋ ላይ እንደሚጥል ገልጾ፤ ግቢዎቹ ሙሉ በሙሉ ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ መሆናቸው ካልተረጋገጠ አዳዲስ ተማሪዎችን ወደ ተቋማቱ እንደማይመድብ አስታውቋል።ደብዳቤው ተያይዟል #Wasu_Mohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]