የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁሉም መሥሪያ ቤቶች፣ ቢሮዎች እና የመንግሥት ተቋማት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ያላቸውን የገቢ እና የወጪ ሂሳቦች ዘግተው ወደ ስኬት ባንክ እንዲያዛውሩ ትዕዛዝ አስተላለፈ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁሉም መሥሪያ ቤቶች፣ ቢሮዎች እና የመንግሥት ተቋማት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ያላቸውን የገቢ እና የወጪ ሂሳቦች ዘግተው ወደ ስኬት ባንክ እንዲያዛውሩ ትዕዛዝ አስተላለፈ ከተማ አስተዳደሩ 50 በመቶ የባለቤትነት ድርሻ ባለው በዚህ ባንክ ውስጥ ሂሳብ እንዲከፍቱ ከተወሰነባቸው መካከል 180,078 የከተማዋ ሰራተኞች ይገኙበታል። አስተዳደሩ ለአዲሱ የበጀት ዓመት 502 ቢሊዮን ብር የገቢ ግብ የያዘ ሲሆን፣ ይህ ትልቅ የገንዘብ እንቅስቃሴ ወደ ስኬት ባንክ መዞሩ የባንኩን አቅም በእጅጉ ያሳድገዋል ተብሎ ይገመታል። ነገር ግን ከብድር፣ ከእርዳታ እና ከስጦታ ጋር የተያያዙ የሂሳብ ቁጥሮች አሁንም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስር ሆነው እንደሚቀጥሉ ታውቋል። ይህ ውሳኔ የከተማዋን የፋይናንስ እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የመቀየር አቅም ያለው…
Read the full story at addis_news ↗