የስራ ማስታወቂያ

HABESHANJOBSETneutral2026-09-07 09:30:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

የስራ ማስታወቂያ የድርጅቱ ስም: ማራኪ ኮፊ (Maraki Coffee) የስራው ሁኔታ: አዲስ ለሚከፈት የቡና እና አስተናጋጅነት አገልግሎት ድርጅት የስራ ቦታ: አዲስ አበባ የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት ማራኪ ኮፊ አዲስ ለሚከፍተው ድርጅት ብቃት እና ተነሳሽነት ያላቸውን አመልካቾች በሙሉ የስራ ዘርፎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቦች እና መስፈርቶች 1. የዲስፕሌይ ሰራተኛ (Display Specialist) ትምህርት ደረጃ: በሆቴል የተመረቀች ወይም 12ኛ ጨርሳ ልምድ ያላት ችሎታ: የካፌውን ምርቶች አቀራረብ (Display) ማሳመር እናም ንፅህናቸውን መጠበቅ ብዛት: 2 3. አስተናጋጆች (Waiters / Waitresses) ትምህርት ደረጃ: 12ኛ /ዲፕሎማ /ድግሪ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በአስተናጋጅነት ሰርተፊኬት ያላት። ብዛት: 6 <ሴት ብቻ 4. የገንዘብ ተቀባይ (Cashier)…

Read the full story at habeshanjobset ↗
AdYour ad here[email protected]