የሰሜን ኮሪያው አውዳሚ የጦር መርከብ 

ADDIS_NEWSneutral2026-09-07 09:32:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሰሜን ኮሪያው አውዳሚ የጦር መርከብ ሰሜን ኮሪያ አዲስ አውዳሚ የጦር መርከብ ወደ ባህር ማስወንጨፏን አስታወቀች፡፡ ኪም ጆንግ ኡን ይህ የጦር መርከብ ለውጊያ ዝግጁነት እና ሀገራቸው ከምትገነባው የኒውክሌር መከላከያ እንዲሁም የማጥቃት አቅም ጋር ቀጥታ የተያያዘ ነው ብለዋል። ኪም አክለውም የጦር መርከቧ የሀገሪቱን የባህር ወሰን ለማስከበርና ሊሰነዘር የሚችልን ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት ወሳኝ ሚና እንደምትጫወት ገልጸዋል:: የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን የመርከብ ማስወንጨፍ ሥነ-ሥርዓቱን በበላይነት መርተዋል፡፡ ይህ እርምጃ ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር ጦር መሣሪያዎቿን በየብስ እና አየር ብቻ ሳይሆን በባህር ኃይል ደረጃም ለማስፋፋት የምታደርገውን ጥረት የሚያሳይ ነው ተብሏል፡፡ የባህር ኃይልን ማጠናከር ለሀገራቸው ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተውበታል ኪም ጁንግ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]