አዲዳስ ከእስራኤል ወታደር ጋር ባካሄደው የማስታወቂያ ዘመቻ ተቃውሞ ቀረበበት።

ZENA24NOWneutral2026-09-07 09:33:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲዳስ ከእስራኤል ወታደር ጋር ባካሄደው የማስታወቂያ ዘመቻ ተቃውሞ ቀረበበት። የስፖርት ትጥቅ አምራቹ አዲዳስ ከቀድሞ የእስራኤል ወታደር ጋር ያካሄደውን የማስታወቂያ ዘመቻ ተከተሎ ከደንበኞች ለቀረበበት ተቃውሞ እና የሰፊ ማዕቀብ ጥሪዎች ተጋልጧል። ኩባንያው "ሲንግል ሹ ሰርቪስ" የተሰኘውን የነጠላ ጫማ አገልግሎቱን ለማስተዋወቅ በጋዛ ውጊያ ወቅት እግሩን ያጣውን የቀድሞ የእስራኤል ወታደር ሻሌቭ ቢቶንን ማሳተፉ ነው ተቃውሞውን ያስነሳው። የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እና የሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች ኩባንያው የእስራኤልን ጦር ይደግፋል ሲሉ የከሰሱ ሲሆን፣ ታዋቂውን ተዋናይ ጃቪየር ባርዴምን ጨምሮ በርካቶች በምርቱ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ጥሪ አቅርበዋል።ተቃዋሚዎቹ በጋዛ በሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን እና ህፃናት ለከባድ አካል ጉዳት በተዳረጉበት አሰቃቂ ሁኔታ ውስጥ፣ ኩባንያው የቀድሞ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]