በ3 ክልሎች የነበሩ ሕገ-ወጥ ኬላዎች ተነሱ!
በ3 ክልሎች የነበሩ ሕገ-ወጥ ኬላዎች ተነሱ! 📌በአፋር፣ 📌በአማራ እና 📌 በኦሮሚያ ክልሎች አሽከርካሪዎችን ለእንግልትና ለእገታ ይዳርጉ የነበሩ አብዛኞቹ ሕገ-ወጥ ኬላዎች እንዲነሱ መደረጉን የኢትዮጵያ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበር አስታውቋል። 📌የማኅበሩ ፕሬዝዳንት አቶ ዳንኤል ተመቸው ለአሐዱ እንደገለጹት፣ ከጸጥታ አካላት ጋር በተደረገ ጥረት ኬላዎቹ የተነሱ ሲሆን መተሃራ አካባቢ ለአሽከርካሪዎች ደህንነት ሲባል በ3 ዙር (በጠዋት 12:00፣ 4:00-5:00 እና ከሰዓት 8:00) የፈረቃ እጀባ ተጀምሯል ብለዋል። 📌በተጨማሪም አሽከርካሪዎች ለአደጋ እንዳይጋለጡ ከሞጆና ከወለንጭቲ አካባቢዎች ከቀኑ 11:00 ሰዓት በኋላ እንዳይንቀሳቀሱ ክልከላ ተጥሏል። 📌 ከጸጥታ አካላት ጋር በተደረገ ጥረት በመተሃራና አካባቢው የነበረው የእገታ ችግር መቀነሱ ተገልጿል። #Wasu_Mohammed…
Read the full story at wasulife ↗