ህወሓት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በፌደራል መንግስት ይሁንታ የሚንቀሳቀሱ በመሆናቸው ለአሸማጋይነት ብቁ አይደሉም አለ‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-09-07 10:02:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

ህወሓት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በፌደራል መንግስት ይሁንታ የሚንቀሳቀሱ በመሆናቸው ለአሸማጋይነት ብቁ አይደሉም አለ‼️ የትግራይ ክልል መንግስትን በኃይል የተቆጣጠረው እና በምርጫ ቦርድ ህጋዊ እውቅናውን የተነፈገው ህወሓት፤ ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ ከፌደራል መንግስት ቀጥተኛ ትዕዛዝ የሚቀበሉ፣ ግልፅ የሆነ የሰላም አጀንዳ እንዲሁም የሰላም ሃሳብ ሳይዙ የሚንቀሳቀሱ፣ የዓለም አቀፍ አሸማጋይነት ዋና መመሪያ የሆኑትን ነጻ እና ገለልተኝነት፣ ተከታታይነት ያለው ጥረት የማያደርጉ እና ይህን መስፈርት የማያሟሉ መሆናቸውን በመጥቀስ ለአሸማጋይነት ብቁ እንዳልሆኑ አስታወቀ። ድርጀቱ፤ ኦባሳንጆ በፌደራል መንግስት ስር እንደወደቁ በመጠቆም ለሌላ አሸማጋይ በሩ ክፍት እንደሆነ አስታውቋል። በትናንትናው ዕለት ማምሻውን ባወጣው ይፋዊ መግለጫ፤ የአፍሪካ ኅብረት የቀንዱ ልዩ መልዕክተኛ እና የቀድሞ የናይጄሪያ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]