ህውሓት የአባሳንጆን የሸምግልና ጥረት ገለልተኝነት እና ተጨባጭ ይዘት ይጎለዋል ሲል ተቸ!

ADDIS_NEWSneutral2026-09-07 10:31:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

ህውሓት የአባሳንጆን የሸምግልና ጥረት ገለልተኝነት እና ተጨባጭ ይዘት ይጎለዋል ሲል ተቸ! ህውሃት የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሉሴጉን አባሳንጆ በትግራይ ሰላም ለማውረድ የሚያደርጉትን ጥረት የተቸ ሲሆን፣ አሸማጋይነታቸው «ገለልተኝነት፣ ተጨባጭ ሀሳብ» እና ወደ ትርጉም ያለው ውይይት የሚያመራ ግልጽ መንገድ የጎደለው ነው ሲል ከሰሰ። ህውሃት ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ ለሰላማዊ ውይይት ዝግጁ መሆኑን ገልጾ፣ የኦሉሴጉን አባሳንጆ የሰላም ጥረት ከፌደራል መንግሥት ተፅዕኖ ነፃ ስለመሆኑ ጥያቄ አንስቷል። ድርጅቱ ማንኛውም የሰላም ሂደት ወገንተኛ ባልሆነ እና በገለልተኛ አሸማጋይ ሊመራ እንደሚገባ ጥሪ አቅርቧል። መግለጫው አባሳንጆ በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ባለሥልጣናት መካከል ውይይት ለማመቻቸት ቀደም ሲል ያደረጓቸውን ጥረቶች ተቃውሟል። ኦሉሴጉን አባሳንጆ ሰኔ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]