“ለቃችሁ ውጡልን” የቫሌንሲያ ደጋፊዎች
“ለቃችሁ ውጡልን” የቫሌንሲያ ደጋፊዎች ትላንት ጳጉሜን 1/2018 ዓ.ም በስፔን ላሊጋ 4ኛ ሳምንት በሜዳቸው ዲ ሜስታላ ስታዲየም ባርሴሎናን የጋበዙት ቫሌንሲያዎች 5 ለ 0 በኾነ ውጤት ተሸንፈዋል፡፡ የቫሌንሲያ ደጋፊዎችም ከዚህ ከባድ ሽንፈት በኋላ በባለቤቶቹ እና ስሜት አልባ ናቸው ባሏቸው ተጫዋቾች ላይ የበረታ ተቃውሟቸውን አሰምተዋል፡፡ በሜዳቸው በባርሴሎና 5ለ0 ከተሸነፉበት አሳፋሪ ውጤት በኋላ በቫሌንሲያ ደጋፊዎች ከፍተኛ ቁጣ የተነሳ ሲኾን በክለቡ ላይ እየደረሰ ያለውን…
Read the full story at amharamassmedia ↗