ፓዮኔር ዳያግኖስቲክ ሴንተር ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚቆይ ነፃ የሲቲ ስካን አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

ZENA24NOWneutral2026-09-07 10:37:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፓዮኔር ዳያግኖስቲክ ሴንተር ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚቆይ ነፃ የሲቲ ስካን አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ፓዮኔር ዳያግኖስቲክ ሴንተር የአዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ከጳጉሜ 1 እስከ 5ቀን 2018 ዓ.ም ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚቆይ ነፃ የሲቲ ስካን ምርመራ አገልግሎት ለህብረተሰቡ መስጠት መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ፓዮኔር ዳያግኖስቲክ ሴንተር መስራች እና ስራ አስፈጻሚ አቶ ብሩክ ፋቃዱ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት ለሁለት አስርተ ዓመታት ያህል ከኢትዮጵያ የጤና ሥርዓት ጋር በመሆን እየሠራ ይገኛል በእነዚህ ዓመታት ሁሉ መሠረታዊ መርሀችን አንድ ነው፤ ትክክለኛ፣ ጥራት ያለውና በወቅቱ የሚሰጥ የምርመራ አገልግሎት በማቅረብ ሐኪሞች ታካሚዎቻቸውን በተሻለ ሁኔታ እንዲያግዙ ማድረግ ብለዋል፡፡ ድርጅቱ የማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ያዘጋጀው ይህ ነፃ የምርመራ እድል በተመረጡ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]