የሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ሰልጣኞች በትናንትናው ዕለት የመመረቂያ ፕሮጀክት በተለያዩ ሙያዎች አቅርበዋል።
የሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ሰልጣኞች በትናንትናው ዕለት የመመረቂያ ፕሮጀክት በተለያዩ ሙያዎች አቅርበዋል። በመርሐግብር ላይ ተመራቂ ሰልጣኞች የመመረቂያ ፕሮጀክት ያቀረቡ ሲሆን በዘርፉ ባለሙያዎችም ገንቢ አስተያየቶች ተሰጥቷቸዋል። በዕለቱ የተወሰዱ ምስሎች ይህንን ይመስላሉ። የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 ☎️ 0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ፎቅ ለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇 www.sageethiopia.com Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
Read the full story at tikvahuniversity ↗