የ«ቅን ልቦች» አዋርድ በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቀጥታ ይተላለፋል‼
የ«ቅን ልቦች» አዋርድ በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቀጥታ ይተላለፋል‼ ሀገርን እና በጎ እሴቶችን ያስቀደሙ አወንታዊ ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን ለማስመሰገን የተዘጋጀው የ2019 ዓ.ም የ«ቅን ልቦች» የእውቅናና የሽልማት መርሃ-ግብር በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን 13 የሬዲዮ ጣቢያዎች እና 2 የቴሌቪዥን ቻናሎች በቀጥታ (Live) ለመላው ህዝብ ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈረመ። 📌 ለበጎ አድራጊዎችና ተፅዕኖ ፈጣሪዎች 15 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ 280 ግራም ወርቅ በሽልማት መልክ ይበረከታል። 📌መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም በደመቀ ሁኔታ ይካሄዳል። 📌 እስከ መስከረም 12 ቀን ብቻ በይፋዊ ድረ-ገጻቸው ድምፅ መስጠት ይቻላል። ድምፅ ለመስጠት፦ https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ…
Read the full story at wasulife ↗