✨በሽያጭ ዘርፍ ልምድ ያላችሁ እና ከፍተኛ ገቢ ማግኘት የምትፈልጉ ንቁ እና ጎበዝ የሽያጭ ባለሙያዎች እንፈልጋለን!

ENGLISH_ETHIOPIANneutral2026-09-07 12:55:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

✨በሽያጭ ዘርፍ ልምድ ያላችሁ እና ከፍተኛ ገቢ ማግኘት የምትፈልጉ ንቁ እና ጎበዝ የሽያጭ ባለሙያዎች እንፈልጋለን! 👉ዋና ዋና ኃላፊነቶች ✅ ደንበኞችን በብቃት የማሳመን እና የመሽጥ ችሎታ። ✅ በቀን ቢያንስ 5 ሽያጮችን ማሳካት። ✅ ደንበኞችን በአክብሮትና በጥሩ ሁኔታ መያዝ እንዲሁም ቀጣይነት ያለው ክትትል (Follow-up) ማድረግ። ✅ በስልክ ደንበኞችን በማነጋገር እና በመግባባት ሽያጭ ማከናወን። 👉 መስፈርቶች ✔ በሽያጭ ላይ (በተለይም በኮል ሴንተር ወይም Called call) የቀደመ የስራ ልምድ ያለው/ላት። ✔ ከመደበኛ የስራ ሰዓት ውጪ በቤታችሁ ሆናችሑ ለመስራት ሙሉ ፈቃደኘነት ያለው /ያላት ። ✔ መኖሪያቸው ጃክሮስ ወይም ጎሮ አካባቢ ለሆኑ ቅድሚያ ይሰጣል። 👉 ጥቅማጥቅሞ ✅ ከቋሚ ደመወዝዎ በተጨማሪ፣ በወር 25 ሽያጭ እስከ 10,000 ብር ኮሚሽን (ቦነስ) ታገኛላችሁ።…

Read the full story at english_ethiopian ↗
AdYour ad here[email protected]