አምባሳደር ሻርማርክ አሕመድ ሙሁመድ በኢትዮጵያ የሶማሊላንድ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ
አምባሳደር ሻርማርክ አሕመድ ሙሁመድ በኢትዮጵያ የሶማሊላንድ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ የሶማሊላንድ መንግሥት ልምድ ያላቸውን ዲፕሎማትና የህዝብ አስተዳደር ማሻሻያ ባለሙያ አምባሳደር ሻርማርክ አሕመድ ሙሁመድን በኢትዮጵያ የሶማሊላንድ አምባሳደር አድርጎ ሾሟል። አዲሱ አምባሳደር በሁለቱ ወገኖች መካከል ያለውን ታሪካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቁልፍ ግንኙነት የማጠናከርና ቀጣናዊ ትስስርን የማሳደግ ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል። ሻርማርክ አሕመድ ሙሁመድ ማናቸው? 🔶 የሥራ ልምድ፦ በሶማሊላንድ መንግሥት የቤተ-መንግሥት የካቢኔ ሴክሬተሪዎች ዋና ስራ አስፈጻሚ (2015–2016)፣ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር እና በኬንያ የሶማሊላንድ ምክትል አምባሳደር ሆነው አገልግለዋል። 🔶 የትምህርት ዝግጅት፦ በትምህርት ጥናት የመጀመሪያ ዲግሪ እና በፕሮጀክት ፕላኒንግና ማኔጅመንት ማስተርስ የተመረቁ ሲሆን፣ በአሁኑ…
Read the full story at addis_reporter ↗