የሴጅ አርቲስተሪ ፕሮጀክት ቀን
የሴጅ አርቲስተሪ ፕሮጀክት ቀን ሐሙስ ጳጉሜ 05/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 02:00 እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት በሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በኢንቴሪየር ዲዛይን፣ በፎቶግራፊ፣ ቪዲዮግራፊ፣ ሲኒማቶግራፊ፣ ግራፊክ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ሞሽን ግራፊክስ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ሲሰለጥኑ የቆዩ ተማሪዎች የመጨረሻ መመረቂያ ፕሮጀክታቸውን ያቀርባሉ። እነዚህን የተመራቂ ተማሪዎቻችንን የምረቃ ስራዎች በፒያሣ ኤልያና ሆቴል በሚገኝው ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ተገኝተው እንዲያዩ እና አስተያየትዎን እንዲያካፍሉን ጋብዘንዎታል። የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 ☎️ 0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇…
Read the full story at sagetraininginstitute ↗