በድንቅ ብቃቱ ደጋፊውን እያሳመነ የመጣው ዝምተኛው ገዳይ።
በድንቅ ብቃቱ ደጋፊውን እያሳመነ የመጣው ዝምተኛው ገዳይ። ክህሎቱን ጠንቅቀው በሚረዱት እና ለፍልስፍናቸው ተስማሚ መኾኑን በሚያውቁት አሠልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቀዳሚ ተመራጭ ተጫዋች ነው ጀርመናዊው ካይ ሃቨርትዝ። በሜዳ ውስጥ በሚያሳየው ረቂቅ ጥበብ እና ልዩ አጫወት የዘመናዊ እግር ኳስን ውበት በግልጽ የሚያንጸባርቅ ልዩ ተጫዋች መኾኑን እያሳየ ይገኛል። ሃቨርትዝ በሜዳ ላይ ከሚያሳያቸው አስደናቂ እንቅስቃሴዎች መካከል የተጋጣሚ ተከላካዮች ባልተገነዘቡት ቅጽበት ባዶ ቦታዎችን የመፈለግ እና የመጠቀም ችሎታው…
Read the full story at amharamassmedia ↗