የዶናልድ ትራምፕ አዲስ የፀጉር ቀለም በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆነ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-07 15:30:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

የዶናልድ ትራምፕ አዲስ የፀጉር ቀለም በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆነ ​የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ በኒው ጄርሲ አውሮፕላን ማረፊያ ከፕሬዝዳንታዊው አውሮፕላን ኤር ፎርስ ዋን ሲወርዱ የታዩበት አዲስ ገጽታ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል። ​በፎቶዎቹ ላይ የፕሬዝዳንቱ ፀጉር ከተለመደው ቢጫ ቀለም ይልቅ ወደ ቡናማነት ያደላ ጠቆር ያለ ሆኖ በመታየቱ በርካታ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ልዩ ልዩ ግምቶችንና ቀልዶችን ሲሰነዝሩ ውለዋል። አንዳንዶች "ትራምፕ አሁን ጠይም ሆነዋል" ሲሉ፣ ሌሎች ደግሞ ከታዋቂው ተዋናይ ብራድ ፒት ጋር አወዳድረውታል። ​ትራምፕ የዊግ ጥያቄን ቀደም ብለው አስተባብለው የነበረ ቢሆንም፣ የፀጉራቸው ቀለምና ቅርጽ በአጭር ጊዜ ውስጥ መለዋወጥ የህዝቡን ትኩረት መሳቡ አልቀረም። ከጥቂት ሳምንታት በፊት ፀጉራቸው ቀለል ያለና ወፍራም ሆኖ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]