የ ትላንት ጥላቻ የዛሬን ትውልድ እንዴት እየበላ ነው?

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-09-07 15:34:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

የ ትላንት ጥላቻ የዛሬን ትውልድ እንዴት እየበላ ነው? በዚህ ቪዲዮ የኢትዮጵያን የብሔር ፖለቲካና ማህበራዊ ግንኙነት በ"እኛ" እና "እነሱ" ቅኝት የቸነከረውን ጎጂ ትርክት በጥልቀት እንፈትሻለን። ሰዎች በአካል ሳንገናኝና በህይወት ተሞክሮ ሳናውቃቸው በፖለቲካ ፍረጃዎችና በታሪክ ትረካዎች ብቻ ቀድመን እንድንጠላላ የተደረገበትን ምክንያት እንዲሁም የፍራንዝ ፋኖንን (Frantz Fanon) የማንነት እና የእውነታ ግጭት ፅንሰ-ሃሳብ መነፅር አድርገን እንተነትናለን። እስከ መጨረሻው አብራችሁን ቆዩ! https://youtu.be/dPDF5gUMxzM

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]