የተመዘገበው የመንገድ መሠረተ ልማት ዕድገት የክልሉን የማንሰራራት ጉዞ የሚያሳይ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-07 16:26:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

የተመዘገበው የመንገድ መሠረተ ልማት ዕድገት የክልሉን የማንሰራራት ጉዞ የሚያሳይ ነው። በአማራ ክልል በመንገድ መሠረተ ልማት ዘርፍ እየተመዘገበ ያለው ፈጣን ዕድገት የክልሉን የማንሰራራት ጉዞ በተጨባጭ የሚያሳይ መኾኑን የክልሉ መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ ገልጿል። የቢሮ ኀላፊ ጋሻው አወቀ (ዶ.ር) እንደገለጹት ቀበሌዎችን፣ ወረዳዎችን እና ዋና ዋና የመንገድ መስመሮችን ለማስተሳሰር በተከናወኑ ሥራዎች የክልሉን የመንገድ ሽፋን ከ36 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ ማድረስ ተችሏል።…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]